በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በከባድ መሣሪያ ጉዳት ደረሰበት


ደብረ ታቦር ከተማ

ታሪካዊው የጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን “ትናንት አመሻሽ ላይ በህወሓት ታጣቂዎች በተደጋጋሚ በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ ጉዳት ደረሰበት” ሲሉ የደብሩ አስተዳዳሪ ገልፀዋል።

ፌዴራሉ መንግሥት በሽብር በፈረጀው ህወሓት የሚመሩት እራሳቸውን “የትግራይ ኃይሎች” እያሉ የሚጠሩት ተዋጊዎች ቃል አቀባይ ሰሞኑን በሰጡት ቃል ታጣቂዎቻቸው በታሪካዊ ቅርሶች ላይ ጉዳይ እንደማያደርሱ ተናግረው እንደነበር ተዘግቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በከባድ መሣሪያ ጉዳት ደረሰበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00


አስተያየቶችን ይዩ

XS
SM
MD
LG