በሱዳን በምግብ እጦትና ተያያዥ በሽታዎች ምክንያት ሰዎች እየሞቱ ባሉባቸው ቢያንስ አምስት ሥፍራዎች ረሃብ መግባቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አውጇል። ከነዚህ ሥፍራዎች አንዱ በግጭቱ ምክንያት ከበባ ውስጥ ያለውና በሰሜን ዳርፉር የሚገኘው ዛምዛም የተፈናቃዮች መጠለያ ነው።
የቪኦኤው ሄንሪ ዊልኪንስ መጠለያውን ለቀው የወጡ ተፈናቃዮችን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም