በሱዳን፣ በተለይም በዳርፉር ክልል ላይ ተጠናቅሮ የቀጠለው የአየር ድብደባ ሲቪሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው። በቻድ፣ አድሬ ከተማ የሚገኘው ዘጋቢያችን ሄነሪ ዊልኪንስ፣ በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች መካከል በቀጠለው ጦርነት ከተፈፀሙ የአየር ጥቃቶች በአንዱ፣ ልጇን ያጣች ስደተኛ አነጋግሮ ዘገባ አጠናቅሯል።
[[ማሳሰቢያ፣ አድማጮች እና ተመልካቾች ይኽ ዘገባ ሊረብሹ የሚችሉ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን የያዘ በመኾኑ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳስባለን።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም