በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጦርነቱ የተፈናቀሉ ሱዳናውያን 843ሺሕ መድረሱን ተመድ አስታወቀ


በጦርነቱ የተፈናቀሉ ሱዳናውያን 843ሺሕ መድረሱን ተመድ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00

በጦርነቱ የተፈናቀሉ ሱዳናውያን 843ሺሕ መድረሱን ተመድ አስታወቀ

ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘው በሱዳን ውጊያ ምክንያት፣ በአገር ውስጥ ከቀዬአቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 843ሺሕ መድረሱን፣ የረድኤት ድርጅቶች አስታወቁ፡፡

ሀገሪቱን ለቅቀው የተሰደዱት እና አገር ውስጥ ያሉት ተፈናቃዮች፣ እጅግ አስከፊ ኹኔታ ላይ እንዳሉ ይናገራሉ፡፡ በጦርነቱ ምክንያት፣ ለአገር ውስጥ ተፈናቃይነት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ይጨምራል፤ ተብሎ እንደሚጠበቅ፣ የርዳታ ድርጅቶች አመልክተዋል፡፡

ሄንሪ ዊልክንስ ኩፍሩን ከተባለው የቻድ የድንበር አካባቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG