በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማረቆ እና የመስቃን ቤተ ጉራጌ ግጭት በአስቸኳይ እልባት እንዲያገኝ ተጠየቀ


የማረቆ እና የመስቃን ቤተ ጉራጌ ግጭት በአስቸኳይ እልባት እንዲያገኝ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00

በማረቆ ልዩ ወረዳ እና በምሥራቅ መስቃን ወረዳ መካከል ከዘጠኝ ቀበሌዎች የይገባኛል ጥያቄ ጋራ በተያያዘ መቀጠሉ በተነገረው ግጭት፣ ባለፈው ሳምንት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን ቤተሰቦቻቸው ሲገልጹ፣ የሁለቱም ብሔረሰቦች የአገር ሽማግሌዎች ደግሞ፣ ግጭቱ በእርቅ እንዲፈታ ቀደም ሲል የተቀመጡ አቅጣጫዎች ተፈጻሚ እንዲኾኑ ጠይቀዋል፡፡

የሁለቱም ብሔረሰቦች የአገር ሽማግሌዎች፣ ላለፉት አምስት ዓመታት በሁለቱም በኩል የሲቪል ሰዎች ግድያ መቀጠሉን ገልጸው ድርጊቱን አውግዘዋል፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስተዳደር እና የፌዴራሉ መንግሥት፣ የሕግ የበላይነትን በማስከበር ለችግሩ አስቸኳይ እልባት እንዲሰጡም ተማፅነዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG