አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያሉ ኩባንያዎች ስኬታማ አይሆኑም የሚለውን አስተሳሰብ አሸንፏል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሁን ካለው ጋር ተዳምሮ በአፍሪካ ትልቁ የሆነውን የአየር መንገዱን የዕቃ ማራገፊያ እና መጫኛ ጣቢያ ወይንም ካርጎ ተርሚናል ዛሬ መርቀዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
-
እስክንድር ፍሬው