በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ ሃያ ሰዎች ሞቱ

ትናንት ከባሕር ዳር ወደ ዋግኽምራ ሰቆጣ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ፤ አምደ ወርቅ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ልዩ ስሟ “ሚሽ” በተባለ አካባቢ የሚገኝ ገደል ውስጥ ተገልብጦ 20 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ።
ትናንት ከባሕር ዳር ወደ ዋግኽምራ ሰቆጣ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ፤ አምደ ወርቅ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ልዩ ስሟ “ሚሽ” በተባለ አካባቢ የሚገኝ ገደል ውስጥ ተገልብጦ 20 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ።

ትናንት ከባሕር ዳር ወደ ዋግኽምራ ሰቆጣ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ፤ አምደ ወርቅ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ልዩ ስሟ “ሚሽ” በተባለ አካባቢ የሚገኝ ገደል ውስጥ ተገልብጦ 20 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ተስፋዬ ገብሬ ገለፁ።

ስድስት ሰዎች በከፍተኛ ደረጃ ቆስለው በህክምና ላይ መሆናቸውንም የገለጹትአቶ ተስፋዬ፣ አንዲት ህፃን ጉዳት ሳይደርስባት ከአደጋው መትረፏን ተናግረዋል። አደጋው ከደረሰባቸው ሰዎች መካከል ተፈናቃዮች እንደሚገኙም ምክትል አስተዳዳሪው ገልፀዋል፡፡

ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ ሃያ ሰዎች ሞቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:51 0:00

XS
SM
MD
LG