ከአውሮፓ እስከ ሰሜን አሜሪካ፣ ሀገራት የኢሚግሬሽን ፖሊሲያቸውን እያጠናከሩ ነው። ከዓለም ሀገራት ለስደተኞች መልካም አቀባበል በማድረግ የምትታወቀው ካናዳም ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ላይ ተፅእኖ የሚያደርሱ ለውጦችን ይፋ አድርጋለች። ማሻሻያዎቹ ይበልጥ እየጠበቁ የሄዱትን ዓለም አቀፍ የኢሚግሬሽን ፖሊሲዎች የሚያንፀባርቁ መሆናቸውም ተመልክቷል።
አርዙማ ኮምፓኦሬ ከካልጋሪ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም