በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በካሜሩን ት/ቤቶች ተከፈቱ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ከሰባት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የካሜሩን ተማሪዎችና አስተማሪዎቿቸው ወደ ትምህር ቤት እንደተመለሱ ተገለጸ። የኮሮናቫይረስን መስፋፋት ለመገደብ ሲባል ትምህርት ቤቶቹ ለሰባት ወራት ያህል ተዘግተው እንደቆዩ ተገልጿል።

የማዕከላዊ አፍሪካዊቱ ሀገር መንግሥት የቫይረሱን ወረርሽኝ መዛመት ለመቀነስ መቻሉን ተናግሯል። በሀገሪቱ ከ20 ሺህ በላይ የሚሆኑ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች እንዳሉ በኦፊሴል ተናግሯል። ሃያ ሰዎች ለህልፈት እንደተዳረጉም ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG