በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካሜሩኑ ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ ለተጨማሪ የሥልጣን ዘመን ይወዳደራሉ


የካሜሩን ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ
የካሜሩን ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ

ለበርካታ ዓመታት ሥልጣን ላይ የኖሩት የካሜሩኑ ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ ለተጨማሪ የሥልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ አስታወቁ።

ለበርካታ ዓመታት ሥልጣን ላይ የኖሩት የካሜሩኑ ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ ለተጨማሪ የሥልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ አስታወቁ።

የሰማኒያ አምስት ዓመቱ ቢያ በጥቅምት ወር በሚካሄደው ምርጫ እንደሚወዳደሩ ዛሬ በትዊተር አስታውቀዋል። የምወዳደረው የካሜሩንን አንድነት መረጋጋት እና ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው ብለዋል። እአአ ከ1982 ጀምረው ለሰላሳ ሥድስት ዓመታት ካሜሩንን የገዙት ቢያ ለረጅም ጊዘ ሥልጣን ላይ በመቆየት ከኢኩዊቶሪያል ጊኒው ቴዎዶር ኦቢያንግ ቀጥለው ሁለተኛው ናቸው።

ቢያ እኤአ በ2008 የፕሬዚደንታዊ ሥልጣን ዘመን ገደቡን ከህገ መንግሥቱ ሰርዘው ነው በ2011 ተወዳድረው ሥልጣን የያዙት።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG