በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በካሜሩን የእስር ቤት ቃጠሎ ጉዳት ደረሰ


በካሜሩን የእስር ቤት ቃጠሎ ጉዳት ደረሰ
በካሜሩን የእስር ቤት ቃጠሎ ጉዳት ደረሰ

ካሜሩን የወደብ ከተማ ዱዋላ ውስጥ በሚገኝ ወኅኒ ቤት ቃጠሎ ተነስቶ በእስረኞች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱ ተዘገበ። ሦስት እስረኞች ሆስፒታል ገብተዋል። ቃጠሎው በምን እንደተነሣ ለጊዜው ግልጽ አይደለም፤ ወኃኒ ቤቱ በእስረኞች ብዛት የተጨናነቀ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ እንደሆነም አልታወቀም።

ይሁን እንጂ አምነስቲ ኢንተርናሽናልን ጨምሮ የሰብዓዊ መብት ቡድኖች የካሜሩን ወኃኒ ቤቶች በእስረኛ ከልክ በላይ መብዛት፣ በንፅህና ጉድለት እና በሁከት የተወረሱ መሆናቸውን ሲያሳስቡ ቆይተዋል።

XS
SM
MD
LG