ዋሺንግተን ዲሲ —
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሰጡት የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚዲቅሳ ናቸው። ጥያቄዎቻችሁ ከምርጫ የጊዜ ሰሌዳ እስከቦርዱና የቦርዱ ስብሳቢ ነፃነትና ገለልተኛነት የሰፉ ናቸው።
ምርጫው አሁን በተያዘለት ጊዜ መቀጠል አለበት የሚሉ አሉ፤ ፈቀቅ ቢልም ፈቃዳቸው እንደሆነ የሚናገሩ አሉ፤ የብልፅግና ፓርቲ ሕጋዊነት ጉዳይም ከጥያቄዎቹ አንድ ነው፤ የምርጫ ቦርድ የፓርቲዎችን ደንቦችና መተዳደሪያዎች ምን ያህል በቅርበት ይከታተላል? የምርጫ ቦርድ የሥልጣንና አድማስ - በምን ጉዳዮች ላይ እስከምን? ሌሎችም በርካታ ጥያቄዎቻችሁ ተስተናግደዋል። አዘጋጅና አቅራቢም ትዝታ በላቸው ነች።
የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚዲቅሳ የጊዜውን ሠሌዳ አስመልክቶ ለተነሳው ጥያቄ ከሚሰጡት መልስ እንነሳ፤
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ