በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለጥያቄዎ መልስ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና

ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሰጡት በአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ ታስረው የቆዩትና በቅርቡ የተፈቱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ - ኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ናቸው፡፡

ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሰጡት በአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ ታስረው የቆዩትና በቅርቡ የተፈቱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ - ኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ናቸው፡፡

ዶ/ር መረራ ድርጅታቸው በኢትዮጵያ አንድነት ፅኑ እምነት እንዳለው በማስረዳት የትግል ዓላማው በተከታታይ መንግሥት ሲጨቆን ለኖረው የኦሮሞ ሕዝብ ሰብዓዊ ዲሞክራሲያዊ መብቱን ለመመለስ ነው ይላሉ፡፡

የኦሮምኛ ቋንቋ ከአማረኛ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፌደራላዊ ቋንቋ እንዲሆን የሚደግፉት፣ የሀገሪቱን አንድነት ለማጠናከርና በትምህርት ቤቶቹ በንግድና በማንኛውም መስክ በሕዝብ መሃል መግባባት እንዲሰፍን ነው፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ለጥያቄዎ መልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:50:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG