በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካብኔ ሹም ሽር

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቀጣዩ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርጉት የሚጠበቀው የካብኔ ሹም ሽር አዳዲስ አወቃቀሮች የሚታዩበት እንደሚሆን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቀጣዩ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርጉት የሚጠበቀው የካብኔ ሹም ሽር አዳዲስ አወቃቀሮች የሚታዩበት እንደሚሆን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡

የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ቁጥር እንደሚቀንስ ይሄንኑ ተከትሎ በያዙት ኃላፊነት የማይቀጥሉ ወይንም ወደ ሌላ መሥሪያ ቤት የሚሸጋሸጉ ሚኒስትሮች እንደሚኖሩ እነዚሁ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የካብኔ ሹም ሽር
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG