በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ በሚካሄደው ምርጫ የባይቶና ፓርቲ እንደሚሳተፍ ገለፀ


በትግራይ ክልል ለሚካሄድ ምርጫ ፍፁም የሚያሰራ ሁኔታ ባይኖርም እንሳተፋለን ሲል በክልሉ የሚንቀሳቀስ የባይቶና ፓርቲ አስታወቀ።

ፓርቲው በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህወሓት በክልሉ ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስም ከማጠልሸትና ከማደናቀፍ ወጥቶ በቀረው የምርጫ ግዜ የፖለቲካ ምህዳሩ ለማስፋት ሊሰራ ይገባል ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በትግራይ በሚካሄደው ምርጫ የባይቶና ፓርቲ እንደሚሳተፍ ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:29 0:00


XS
SM
MD
LG