በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቡሩንዲ ከዓለምአቀፉ ችሎታ እወጣለሁ አለች


የቡሩንዲ ፓርላማ አባላት
የቡሩንዲ ፓርላማ አባላት

ቡሩንዲ ከዓለምአፍ ወንጀል ፍርድ ቤት አባልነት ልትወጣ ማቀዷን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በይፋ አስታውቃለች።

ቡሩንዲ ፍርድ ቤቱን ከአቋቋመው ከሮሙ ውል ለመውጣት መቁረጧን በማስታወቅ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ባንኪ ሙን ደብዳቤ አስገብታለች። የሃገሪቱ ፓርላማ በቅርቡ ይኼን በተመለከተ ውሳኔ ያሳለፈው።

የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌንያ ማቱዌ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል

“ያለቀ ነገር ነው፤ ወደኋላ መመለስ የለም” ብለዋል። የቪኦኤው ጀምስ በቲ ያጠናከረውን ቆንጂት ታየ ታቀረበዋለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ቡሩንዲ ከዓለምአቀፉ ችሎታ እወጣለሁ አለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:29 0:00

XS
SM
MD
LG