በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቡሩንዲ ምርጫ


ቡሩንዲ ውስጥ የሚካሄደው ምርጫ በፖለቲካ ተቃዋሚዎች ላይ በሚፈፀመው ጭቆና፣ በኢኮኖሚና በማኅበራዊ አለመርጋጋት እንዲሁም እየጨምረ በሄደው የወንጀል ተግባር ምክንያት ሊሰናከል ይችላል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርማሪዎች አስጠንቅቀዋል።

ዓለምቀፍ ማኅበረሰብ በተለይም የቡሩንዲ አጎራባች ሀገሮች የቡሩንዲ መንግሥት ነፃና ግልጽ የሆነ ምርጭ እንዲያካሄድ እንዲያስምኑት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኮሚሽን ጥሪ አድርጓል።

የቡሩንዲ ፕረዚዳንታዊ፣ የምክር ቤትና የከተማ አስተዳደር ምርጫዎች እአአ በመጪው ግንቦት 20 ቀን ይካሄዳል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG