No media source currently available
በሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች ጾም ፍቺ ሰላምን የሚሰብከው የወጣቶች ስብስብ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
በቡርኪናፋሶ አንድ የወጣቶች ተነሣሽነት ቡድን፣ በረመዳንና በፋሲካ ወቅት በሙስሊሞች እና በክርስቲያኖች መካከል ሰላምን፣ አንድነትንና መቻቻልን ማስተዋወቅና ማበርታት ይፈልጋል።
ላሚን ትራኦሬ ከኦጋዱጉ በዚህ ዙሪያ ዘገባ አጠናቅሯል ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም