በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤልጅየም ውስጥ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ


ቤልጅየም ውስጥ በአንድ ጥቁር ሞት ምክንያት ከተነሳ ተቃውሞ በኋላ 116 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዳለ እራሱን ስቶ በሞተው ወጣት ጥቁር ምክንያት የተለያዩ ተቃውሞዎች እየታዩ ሲሆን ዛሬም ብራስልስ ውስጥ 500 የሚሆኑ ሰልፈኞች አደባባይ ወጥተዋል።

ተቃዋሚዎቹ ሰልፈኞች የተለያዩ ቁሳቁስ በመወርወር፣ እሣት በማስነሳት መንገዶችን በመዝጋት የፖሊስ ተሽከርካሪዎችን በመጉዳት ሁከት አስነስተዋል ሲል ፖሊስ ከስሷል።

XS
SM
MD
LG