በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብሪታንያ ጠ/ሚኒስትር በጂ-20 ጉባዔ የጋዜጠኛ ዣማል ኻሾግዢ ጉዳይ እንደሚጠይቁ ገለፁ

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ መይ
የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ መይ

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ መይ፣ ስለ ዋሺንግተን ፖስቱ ዘጋቢ ጃማል ኻሾጊን ግድያ፣ በአርጀንቲናው የጂ-20 ጉባዔ ላይ፣ የሳዑዲ አረቢያውን አልጋ ወራሽ ልዑል ሞሓመድ ቢን ሳልማን እንደሚያነጋግሯቸው አስታወቁ።

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ መይ፣ ስለ ዋሺንግተን ፖስቱ ዘጋቢ ጃማል ኻሾጊን ግድያ፣ በአርጀንቲናው የጂ-20 ጉባዔ ላይ፣ የሳዑዲ አረቢያውን አልጋ ወራሽ ልዑል ሞሓመድ ቢን ሳልማን እንደሚያነጋግሯቸው አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሯ ወደ ቦንስ አይርስ በሚያደርጉት የአውሮፕላን ጉዞ ነው ይህን ያሉት፣ የእንግሊዝ መንግሥት ጉዳዩ የቱን ያህ ግልጽ የሆነ ምርመራ እንደተደረገበት ማወቅ እንደሚፈልግና በግድያው ተጠያቂ የሆኑትም ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸው ያምናል ሲሉ ተናግረዋል።

ታዋቂው የእንግሊዝ ጋዜጣ “ዘ ጋርዲያን” የጠቅላይ ሚኒስትሯ መይ እና የሳዑዲው አልጋወራሽ ሳልማን ስለመገናኘታቸው አላረጋገጠም። ሆኖም ሁለቱ፣ በጂ-20ው ጉባዔ ላይ የመገናኘት ቀጠሮ እንዳለ ተሰምቷል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG