በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብሪታኒያ የፍልሰተኞችን ቁጥር ለመቀነስ የጣሊያንን አካሄድ እንዳትከተል የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ

የእንግሊዝ ቻናል የማቋረጥ ሙከራ ከከሸፈ በኋላ የስደተኞች ጀልባ በዚህ መልኩ ተጎድቶ ይታያል፡፡
የእንግሊዝ ቻናል የማቋረጥ ሙከራ ከከሸፈ በኋላ የስደተኞች ጀልባ በዚህ መልኩ ተጎድቶ ይታያል፡፡
ብሪታኒያ የፍልሰተኞችን ቁጥር ለመቀነስ የጣሊያንን አካሄድ እንዳትከተል የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00

ብሪታኒያ ወደ ሀገሯ ከፈረንሳይ ጋር በሚያገናኛት የአትላንቲክ ውቂያኖስ ወሽመጥ “ኢንግሊሽ ቻነል” በኩል የሚያቀኑትን በርካታ ፍልሰተኞች ለመቀነስ ጣሊያን የተጠቀመችበትን መንገድ ሥራ ላይ እንዳታውል የሰብዓዊ መብት ቡድኖች አሳሰቡ፡፡ የሰብዓዊ መብት ቡድኖቹ ጥሪውን ያቀረቡት የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር ኪር ስታርመር ጣሊያን ሜዲትራኒያን ባሕርን እያቋረጡ የሚገቡ ፍልሰተኞችን በመከታተል ረገድ ስላገኘችው ስኬት በይበልጥ ለመረዳት በዚህ ሳምንት ወደ ሮማ ማቅናታቸውን ተከትሎ ነው፡፡

ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያስተላለፈውን ዘገባ ነው፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG