በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብሪታንያ ፖለቲካ


ብሪታንያ ዛሬ አጠራጣሪ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ወድቃለች።

ብሪታንያ ዛሬ አጠራጣሪ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ወድቃለች።

ትላንት በተካሄደው ምርጫ ዋናው ተቃዋሚ ሌበር ፓርቲ በሚያስገርም ሁኔታ ብዙ ድምፅ በማግኘቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ መይና ወገ አጥባቂው ገዢ ፓርቲ በሕግ መመርያው ምክር ቤት የነበራቸውን የብዙኀንነት ቦታን እንዲያጡ አድርጓል።

ኢዝቤላ ኮኮሊ ያጠናቀረችው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የብሪታንያ ፖለቲካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG