በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦረና ድርቅ በመቶ ሺሆች አፈናቅሏል


የቦረና ድርቅ በመቶ ሺሆች አፈናቅሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00

የቦረና ድርቅ በመቶ ሺሆች አፈናቅሏል

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅ ከሦስት መቶ ሺሕ በላይ ሰዎች ማፈናቀሉን የዞኑ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት ገለፀ። የተፈናቃዮቹ ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችልም ዞኑ አስታውቋል።

በቦረና የሚገኘው ዘጋቢያችን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG