በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድርቅን ለመቋቋም የተቀናጀ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ አንድ ባለሞያ ተናገሩ


ረዳት ፕሮፌሰር በላይ ጩፌ
ረዳት ፕሮፌሰር በላይ ጩፌ

በያዝነው ዓመት በኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን እና በአጎራባቹ የሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን በደረሰ ድርቅ ቁጥራቸው በ10 ሺዎች የሚገመት እንስሳት መሞታቸውን ተነግሯል።

"ለመሆኑ በእነኚህ አካባቢዎች የሚከሰተው ተደጋጋሚ ድርቅ መንስኤው ምንድን ነው? የአጭርና የረጂም ጊዜ መፍትሔዎቹስ ምንድን ናቸው? አሁንስ ምን እየተደረገ ነው?" በሚሉትና ሌሎች ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የግብርና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች አጥኚውን ረዳት ፕሮፌሰር በላይ ጩፌን ጠይቀናል።

ረዳት ፕሮፌሰር በላይ ጩፌ ለአሜሪካ ድምጽ እንደገለጹት የአርብቶ አደር አካባቢዎች ለተደጋጋሚ ድርቅ የተጋለጡ እንደሆኑና ይህን በዘላቂነት ለመቀነስ ከልማዳዊ አሠራሮች ባለፈ በአጭርና በረዢም ጊዜ ሊተገበሩ የሚገቡ መፍትሔዎች ያስፈልጋሉ ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ድርቅን ለመቋቋም የተቀናጀ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ አንድ ባለሞያ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:58 0:00



XS
SM
MD
LG