አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ፓርላማ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አፅድቋል፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት እልባት ሊሰጣቸው ያልቻሉ ጉዳዮች፣ በዚህ ኮሚሽን ሊፈቱ እንደሚችሉ ታምኗል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው