በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባ ላይ በፈነዳ ቦምብ የሰው ህይወት ጠፋ


Addis Abeba City police logo
Addis Abeba City police logo

አዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ስዎች ህይወት አለፈ።
ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ለልማት የተዘጋጀ በተባለ ቦታ ላይ በደረሰው በዚሁ ፍንዳታ አንድ ሌላ ግለሰብም ጉዳይ እንደደረሰባቸው የከተማዪቱ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ፋስካ ፋንታ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

ፀሐይ ዳምጠው ተጨማሪ አላት።

please wait

No media source currently available

0:00 0:01:54 0:00


XS
SM
MD
LG