በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦኮሃራም ታጣቂዎች ከጠለፏቸው ልጃገረዶች ዘጠና አንዱን ለቀቁ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የቦኮሃራም ታጣቂዎች ባለፈው ወር “ዳፕቺ” በምትባለው ሰሜን ምሥራቃዊ ከተማ ከጠለፏቸው አንድ መቶ አሥር ልጃገረዶች ውስጥ ዘጠና አንዱን መልቀቃቸውን የናይጀሪያ የማስታወቂያ ሚኒስትር አስታወቁ።

የቦኮሃራም ታጣቂዎች ባለፈው ወር “ዳፕቺ” በምትባለው ሰሜን ምሥራቃዊ ከተማ ከጠለፏቸው አንድ መቶ አሥር ልጃገረዶች ውስጥ ዘጠና አንዱን መልቀቃቸውን የናይጀሪያ የማስታወቂያ ሚኒስትር አስታወቁ።

ልጃገረዶቹን በተለያዩ ስፍራዎች ወስደው ቁጭ አድርገዋቸው መገኘታቸውን የማስታወቂያ ሚኒስትሩ ላይ ሞሃመድ ዛሬ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል።

አክለውም ባለሥልጣኑ ልጃገረዶቹን ለማስለቀቅ የተቻለው በአንዳንድ የሀገራችን ወዳጆች ዕገዛ በተደረገ ይፋዊ ያልሆነ ጥረት ነው ማለታቸው ተጠቅሷል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG