በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ናይጀሪያ ውስጥ ከፅንፈኝነት የተመለሱ የቦኮሃራም የቀድሞ ተዋጊዎች

ናይጀሪያ ውስጥ ከፅንፈኝነት የተመለሱ የቦኮሃራም የቀድሞ ተዋጊዎች:: የምዕራብ አፍሪካ ሃገሮች ጥምር ጦር ቦኮሃራንም በናይጀሪያና በኒዠር አዋሳኝ አካባቢዎች እስከ ቻድ ሃይቅ ባሉ ስፍራዎች እያሳደደ ባለበት ሁኔታ ዲፋ የሚገኘው ከፅንፈኝነት የተመለሡ -

የምዕራብ አፍሪካ ሃገሮች ጥምር ጦር ቦኮሃራንም በናይጀሪያና በኒዠር አዋሳኝ አካባቢዎች እስከ ቻድ ሃይቅ ባሉ ስፍራዎች እያሳደደ ባለበት ሁኔታ ዲፋ የሚገኘው ከፅንፈኝነት የተመለሡ የቀድሞ ታጣቂዎች ማቋቋሚያ ማዕከል ከአለፈው ታኅሣስ አንስቶ በሮቹን ክፍት አድርጓል፡፡
የቪኦኤ ዘጋቢ ኒኮላስ ፒኜ ወደ አካባቢው ተንቀሳቅሶ በነበር ጊዜ የጣናቀረው ነው ፡፡

ተጨማሪ ይጫኑ

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG