በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኒጀር የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች


በኒጀር በመቶዎች የሚቆጠሩ የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች ምሽቱን በኒጀር ወታደራዊ ይዞታ ላይ ባካሄዱት ጥቃት 16 ወታደሮችን ገድለው 9 የሚሆኑትን ማቁሰላቸውን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፤

በበኒጀር ዲፋ በተባለው ክልል በተካሄደው በዚህ ውጊያ ወደ 50 የሚጠጉ እስላማዊ ሚሊሺያዎች የተገደሉ ሲሆን በርካታ የጦር መሣሪያዎች የተማረኩ መሆኑም መከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

ቦኮ ሃራም፣ እኤአ በ2019 በሰሜን ናይጄሪ መንቀሳቀስ የጀመረ ሲሆን፣ በየጊዜው የሚያካሂዳቸው ጥቃቶች፣ ወደ አጎራባች አገሮች ወደ ቻድ፣ ካሜሩንና በቻድ ሀይቅ ሰርጥ ወደ ሚገኙ አገሮች እየተዛመተ መሆኑም ተነግሯል፡፡

XS
SM
MD
LG