አዲስ አበባ —
ጠንካራ ሃገራዊ ፓርቲ ለመመሥረት የቀድሞ የአንድነት ለዴሞክራሲያና ለፍትህ ፓርቲ መሪዎችና አባላት እንደተቀላቀሉት ሰማያዊ ፓርቲ አስታውቋል።
ፓርቲው መርሃግብሩንና መተዳደሪያ ደንቡን ለትልቅ ሃገራዊ ፓርቲ በሚመጥን መልኩ ሊከልሰው እንዳቀደ ይፋ አድርጓል፡፡
የጉባዔ አባላቱን ቁጥር በእጥፍ ማሳደግና የአመራር ለውጥም እንደሚያደርግ አመልክቷል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ