በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰማያዊ ፓርቲ በአባላቱ መካከል ተፈጥሮ የነበረው ችግር የሚፈታ አካል መመስረቱን ገለጸ


ፓርቲው ያጋጠመውን ችግር በመተዳደርያ ደንቡ መሰረት ብቻ እንደሚፈታም ተናግረዋል።

የሰማያዊ ፓርቲ የኦዲትና የኢንስፔክሽን ኮሚተ ሊቀ-መንበር አቶ አበራ ገብሩ እንደሚሉት ከሆነ ፓርቲው ከወራት በፊት የተፈጠረውን ችግር በመግባባትና በሰለጠነ መንገድ በውይይት በመፍታት የአመራር አባላቱ የተስማሙ በመሆናቸው አሁን እንደ አንድ አካል ሆነው በመስራት ላይ መሆናቸውንም ይገልጻሉ። ይህ ተፈጥሯል የተባለውን ችግር በመፍታት ረገድ ፓርቲው አሁን የደረበትን ደረጃ በሚመለከት ከኮሚተው ሊቀ-መንበር ጋር የተካሄደ ቃለ-ምምልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ሰማያዊ ፓርቲ በአባላቱ መካከል ተፈጥሮ የነበረው ችግር የሚፈታ አካል መመስረቱን ገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG