አዲስ አበባ —
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ የእስሩ ሁኔታ በግብታዊነት የሚካሄድ በመሆኑ እጅግ ተቸግረናል ሲሉ አማረዋል።
በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገራማ ወረዳ ተመሣሣይ ችግር እንዳለም የሰማያዊ ፓርቲ የዞኑ አስተባባሪ ገልፀዋል።
የወረዳው የፀጥታ ኃላፊ በበኩላቸው "ከሕግ ውጭ የተፈፀመ እስራት የለም" ሲሉ መልስ ሰጥተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡