አጋሩ
በኢንተርኔት አምደኞቹ በሶልያና ሽመልስና በአቃቤ ህግ መካከል ባለው ክርክር ውሣኔ ለማሰማት የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዛሬም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
የኢንተርኔት አምደኞቹ ተሟልተው አለመቅረባቸውም ታውቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
No media source currently available