በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዞን ዘጠኝ ጉዳይ ዛሬም ተቀጠረ


ዞን ዘጠኝ
ዞን ዘጠኝ

የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በኢንተርኔት አምደኞቹ በነሶልያና ሽመልስና በአቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬም ብይን ለመስጠት እንዳልቻለ አስታወቀ።

ለዚህ ምክንይቱ በመዝገቡ ውስጥ አቃቤ ሕግ አቅርቧቸዋል የተባሉት ማስረጃዎች ተሟልተው አለመገኘታቸው እንደሆነም ተመልክቷል።

መልስ ሰጪዎቹ የብይኑ መጓተት ጉዳት እንዳደረሰባቸው በመግለፅ አቤት ብለዋል።

ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የዞን ዘጠኝ ጉዳይ ዛሬም ተቀጠረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:11 0:00

XS
SM
MD
LG