ኅዳር 10/2014 ዓ.ም
የብሊንከን የአፍሪካ ጉብኝት
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በጸጥታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ከባለፈው ሰኞ ጀምረው በኬንያ፣ ናይጄሪያ እና ሴኔጋል ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡
5
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ናይሮቢ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ንግግር ሲያደርጉ