ኅዳር 10/2014 ዓ.ም
የብሊንከን የአፍሪካ ጉብኝት
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በጸጥታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ከባለፈው ሰኞ ጀምረው በኬንያ፣ ናይጄሪያ እና ሴኔጋል ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡
![የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ከናይጄሪያ ከፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር](https://gdb.voanews.com/36d7ec94-fb31-4064-8b70-e1a51aaf0f00_w1024_q10_s.jpg)
1
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ከናይጄሪያ ከፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር
![የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ከናይጄሪያ ከፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር](https://gdb.voanews.com/c05576c8-ac79-4876-9399-afb71b19176e_w1024_q10_s.jpg)
2
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ከናይጄሪያ ከፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር
![የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ኬንያ፤ ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል።](https://gdb.voanews.com/61775b0f-7a09-42be-a144-2e27e6828721_cx0_cy5_cw0_w1024_q10_r1_s.jpg)
3
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ኬንያ፤ ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል።
![የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይቼል ኦማሞ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ናይሮቢ፣ ከንያ።](https://gdb.voanews.com/95381383-2e02-47e5-9e47-494dbd43cedb_cx0_cy6_cw0_w1024_q10_r1_s.jpg)
4
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይቼል ኦማሞ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ናይሮቢ፣ ከንያ።