አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ታህራን ሞስኮ በዩክሬን ላይ ባካሄደችው ወረራ ጥቅም ላይ የምታውለው ባለስቲክ ሚሳይል አቅርባለች ስትል፣ ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ላይ አዲስ ማዕቀብ ጥላለች።
የአሜሪካ ድምጹ ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያደረሰን ዘገባ ይመለክተዋል።
መድረክ / ፎረም