በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት


የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:23 0:00

የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት

በሦስት የአፍሪካ ሃገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በኬንያ የጀመሩት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታና ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተገናኝተዉ በሁለቱ ሃገሮችና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።

ብሊንከን ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግጭት ዩናይትድ ስቴትስ ሁለቱም ወገኖች ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ እንደምታበረታታ ገልፀው፤ ለአደራዳሪ አካላትም ድጋፍ እንደምሰጥ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG