በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጥቁሮች ታሪክ ወር፡‑ ጥር 30

ዊትኒ ሂውስተን እና መሐመድ ዓሊ
ዊትኒ ሂውስተን እና መሐመድ ዓሊ

የጥቁሮች ታሪክ ወር በዩናይትድ ስቴትስና በካናዳ በወርኃ ፌብርዋሪ፤ በእንግሊዝና በኔዘርላንድስ በኦክቶበር በየዓመቱ ይታሰባል።

የጥቁሮች ታሪክ ወር በዩናይትድ ስቴትስና በካናዳ በወርኃ ፌብርዋሪ፤ በእንግሊዝና በኔዘርላንድስ በኦክቶበር በየዓመቱ ይታሰባል።

በጥቁሮች ታሪክ ወር የጥቁር አሜሪካዊያንና በሌሎቹም ሃገሮች የሚኖሩ ጥቁሮች የእኩልነትና የመብቶች ተጋድሎዎች፣ ሕይወታቸውና ስኬቶቻቸው ይዘከራሉ።

ለዛሬ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጥቁሮች ታሪክ ወር፡‑ ጥር 30
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG