በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ ብዙነህ ፅጌ (የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም) ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ


አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ /ፎቶ ከኢንተርኔት የተገኘ/
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ /ፎቶ ከኢንተርኔት የተገኘ/

በኢትዮጵያ መንግሥት የተያዙት ወንድማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ያገኛሉ ብለው እንደማያምኑ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም አቶ ብዙነህ ፅጌ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኢትዮጵያ መንግሥት የተያዙት ወንድማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ያገኛሉ ብለው እንደማያምኑ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም አቶ ብዙነህ ፅጌ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ አቶ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ ሕግ መሠረት የሚገባቸውን ይቀበላሉ ሲሉ አንድ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ለፈረንሣይ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡

አቶ ብዙነህ ፅጌ የአቶ አንዳርጋቸው ታናሽ ወንድም ብቻ ሳይሆኑ ከለጋነት ዕድሜአቸው ጀምሮ በፖለቲካው ሕይወት አብረው የዘለቁ፤ የቅርብ የሃሣብ ተካፋይና አጋርም ናቸው፡፡

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ባለፈው ሰኔ 16/2006 ዓ.ም ሰንዐ - የመን ላይ በፀጥታ ኃይሎች ተያዙ ከተባለ በኋላ ሲጠፉ ዜናውን ቀድመው ለንደን ላይ የሰሙት አቶ ብዙነህ ነበሩ፡፡

ለዝርዝሩ ዘገባውንና አቶ ብዙነህ ፅጌ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉትን ቃለ-ምልልስ የያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG