አዲስ አበባ —
ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው ከመጡና በቢሾፍቱ ከተማ በመቋቋም ላይ ከነበሩ ወጣቶች ዘጠኙ መታሰራቸውን ምንጮች አስታውቀዋል፡፡
ወጣቶቹ የታሰሩት፣ አቤቱታ ለማቅረብ ወደ ከተማዋ ከንቲባ ጽ/ቤት በአመሩበት ወቅት እንደነበረም ነው ምንጮቹ የጠቆሙት፡፡ የከተማው አስተዳደር የተፈናቃዮቹን ወጣቶች መታሰር አላረጋገጠም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው