ዋሽንግትን ዲሲ —
በኢትዮጵያው ሁከት፥ ተቃዋሚዎች የንግድና ኢንቬስትመንት ድርጅቶችን ዒላማ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል።
በኦሮሚያ ክልል የባዕዳን ንብረቶችን ጨምሮ በትንሹ 10 ኩባንያዎች እሳት ተለኩሶባቸዋል፥ ተመዝብረዋል። መንግሥት ድርጊቱን የተደራጁ ወንጀለኞች ተግባር ነው ብሏል።
ዛሬም በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተቃውሞዎች ተካሂደዋል።
ሰሎሞን ክፍሌ ተከታትሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።