ፕሬዝደንት ጆ ባይደን፣ በአስተዳደራቸው ዘመን መጨረሻ፣ ፊታቸውን ወደ አፍሪካ አዙረዋል። በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በዓለም መሪዎች ፊት ሲናገሩ፣ የሱዳን ግጭት ትኩረት እንደሚሻ፣ ወደ አንጎላ እንደሚጓዙ እንዲሁም በፀጥታው ምክር ቤት ለአፍሪካ ሃገራት ሁለት መቀመጫ መሰተጡን እንደሚደግፉ አስታውቀዋል።
የቪኦኤ የዋይት ሃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል ከኒው ዮርክ የላከችው ዘገባ ነው።

መድረክ / ፎረም