በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፑቲን ለዋጋ ንረቱ ባይደንን ተጠያቂ ያደርጋሉ፤ ባለሞያዎች የተለየ ሐሳብ አላቸው


ፑቲን ለዋጋ ንረቱ ባይደንን ተጠያቂ ያደርጋሉ፤ ባለሞያዎች የተለየ ሐሳብ አላቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የአሜሪካውያን ህመም እየሆነ የመጣውን የዋጋ ንረት አስመልክቶ በተደጋጋሚ ሲናገሩ “የፑቲን ዋጋ ንረት” ወደ ሚል ዝቅ ያደርጉታል፡፡ እስከዛሬ ካንድ ወር በላይ ለሆነ ጊዜ፣ አስተዳደራቸው ለዋጋ ንረቱ ተጠያቂ ማድረግ የሚሞክረው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ዩክሬንን መውረር ነው፡፡ ባለሞያዎች ግን እውነታው ከዚህም ትንሽ የተወሳሰበ መሆኑን ይናገራሉ።

XS
SM
MD
LG