በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን የመራጮች ሕግ ከግዛቶች ይልቅ በፌደራል መንግስት እንዲወሰን ጫና እያደረጉ ይገኛሉ


የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ጆ ባይደን ፍሎሪዳ የምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ
የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ጆ ባይደን ፍሎሪዳ የምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ

የዩናይትድ ፕሬዘዳንት ጆ ባየደን በምርጫ ሂደት እና በመራጭዖች መብት ዙሪያ ከግዛቶች ይልቅ የፌደራል ተጽእኖ ጎልቶ እንዲወጣ ሴኔቱን እየቀሰቀሱ ይገኛሉ፡፡ ባይደን በትላንትናው ዕለት በነበራቸው ንግግር ፦

“ከዴሞክራሲ ይልቅ ጠቅላይነትን፣ ከብርሃን ጨለማን ከፍትህ ፍትህ አልባለንትን እንመርጣለን? እኔ በበኩሌ የቱ ጋር እንደምቆም አውቃለሁ፡፡ አልንበረከክም አላፈገፍግም፡፡ የመምረጥ መብትን እና ዴሞክራሲን ከሁሉም የውጪ ጠላቶች እና ከሁሉም የሃገር ውስጥ ጠላቶችም ጭምር እታደጋለሁ፡፡ ነገር ግን ጥያቄው የሚሆነው የዩናይድ ስቴትስ ሴኔት የቱ ጋር ነው የሚቆመው? የሚል ነው፡፡” ሲሉ ተከራክረዋል፡፡

ይሁና ይሄ ግፊታቸው ከተቃናቃኞቻቸው በሪፐብሊካን ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ተቃውሞ አጋጥሞታል፡፡

XS
SM
MD
LG