ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ለልጃቸው ለሀንተር ባይደን ምህረት ሰጥተዋል፡፡ ይህም የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላትን ለዓመታት የከፋፈለው የፖለቲካ ትርምስ እንዲያበቃ ምክኒያት ሆኗል። በፕሬዚደንት ስልጣን መገባደጃ የሚደረጉት የምህረት አሰጣጥ ሂደቶች ሁልጊዜም አከራካሪ መሆናቸውን ጠቅሳ፣ የአሜሪካ ድምፅ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
ባይደን ለልጃቸው የሰጡት ምህረት በፕሬዚደንታዊ ስልጣን ላይ ክርክር አስነስቷል
- ቪኦኤ ዜና

መድረክ / ፎረም