በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘አገሬ’ እና ‘እወድሃለሁ’ ሁለቱ የኖቤል የሰላም መድረክ ዜማዎች


ብሩክታዊት ጌታሁን - ቤቲ ጂ
ብሩክታዊት ጌታሁን - ቤቲ ጂ

“በሕይወት አንዴ” የሚባል ዓይነት ገጠመኝ ነው፤ እንደ ዋናው ታሪክ ሁሉ ታሪካዊ መሆን የቻለ።

የሳምንቱ ታላቅ ዜና ሆኖ በሰነበተው የኖቤል የሰላም ሽልማት መድረክ የተሰሙ ዜማዎች ናቸው። በዚያ ልዩ መድረክ በተጫወተችውና በቀጥታ በቴሌቭዥን በተሰራጩት ሁለት ዘፈኖቿ -‘አገሬ’ እና ‘እወድሃለሁ’ የኢትዮጵያን ባሕል ለዓለም የማስተዋወቅ ልዩ ዕድል የገጠማት ወጣቷ ድምጻዊት ብሩክታዊት ጌታሁን - “ቤቲ ጂ” በስልኩ መስመር ወደ አሜሪካ ድምጽ ብቅ ብላለች። ስለ አጋጣሚው፣ ስለ ሁለቱ የኖቤል የሰላም መድረክ ስልቶችና ሌሎች ቁም ነገሮች ታወጋናለች።

የኖቤል የሰላም መድረክ ዜማዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:43 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG