በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በረከት መንግሥተአብ በአሜሪካ ድምፅ


በረከት መንግሥተአብ
በረከት መንግሥተአብ

በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ በሥነ-ጥበብ ምዕራፍ በሙዚቃው ገፅ ላይ ጎልተው ካሉ ስሞች አንዱ በረከት መንግሥትአብ ተብሎ ይነበባል።

በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ በሥነ-ጥበብ ምዕራፍ በሙዚቃው ገፅ ላይ ጎልተው ካሉ ስሞች አንዱ በረከት መንግሥትአብ ተብሎ ይነበባል።

ድንቁ ኤርትራዊ ድምፃዊ በረከት መንግሥተአብ ሰሞኑን በአሜሪካ ድምፅ በእንግድነት ተገኝቶ ከጋዜጠኞች ጋር ጥቂት ውይይት አድርጎ ነበር።

በአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ቀንድ ጋዜጠኞ መካከል በረከት ድንገት ሲገኝ ጊዜ ብዙ ጥያቄዎች ጎረፉበት፤ ስለራሱ፣ ስለቤተሰቡ፣ ስለሥራው፣ ስላለፉ ጊዜያትና ትውስታዎቹ፣ ስለአዲስ አበባ፣ ስለዘፈኖቹ፣ ስለባልደረቦቹና ስለባልንጀሮቹ …

ላለፉት 65 ዓመታት ሕይወቱን ሙሉ በሙዚቃው ውስጥ የኖረው በረከት ሰሞኑን ሰማንያ ዓመቱን ደፍኗል።

በረከት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላምና ፍቅርን ተመኝቷል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፤ ከበረከት ጋር የተደረጉ ጭውውቶችን፣ ትውስታዎቹን የዛሬ ሥራውን፣ ዘፈኖቹን ይዟል።

በረከት መንግሥተአብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:39 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG