ዋሽንግተን ዲሲ —
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈጠረው ግጭት መነሻው በሁለት ግለሰቦች የግል ቂም ምክንያት ቢሆንም ግጭቱን ተከትሎ ግን ብሔር ተኮር የሆነ ጥቃት ተፍፅሟል ሲሉ በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች ገለፁ። ወጣቶች አሰቃቂ በሆነ መልኩ ተገድለዋል ብለዋል።
የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ በበኩላቸው ግድያው የተፈፀመው በደም ፍላት በመሆኑ አሳዛኝ ድርጊት ተፈፅሟል ነገር ግን ጥቃቱ በፍፁም በአንድ ብሔር ላይ ያተኮረ አይደለም ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ