ሀዋሳ —
ተጠርጣሪዎቹ ጥቃቱን የፈፀሙበት ጠበንጃና ቀስቶች፤ መያዙን ነው የቢሮው ኃላፊ የገለፁት፡፡
በሌላ በኩል የቀበሌው ነዋሪዎች ሌላ ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል በሚል ስጋት ወደ አማራ ክልል እየሄዱ መሆናቸው ተነግሯል::
ክልሉ ሁኔታውን ለማረጋጋት ከአማራ ክልል አመራር ጋር ለመወያየት ማቀዱን አስታውቋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።